Page 214 - አብን
P. 214

አብን


                    9.  አዳዲስ        ሰፊ       የኢንቨስትመንትና             የንግድ

                        መስመሮችንና  ትስስሮችን  በመፍጠር  የኢትዮጲያን
                        ሕዝብ       መሰረት        ያደረገ      ዘላቂ      የኢኮኖሚ
                        ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ፤
                    10. ለቱሪዝም ኢኮኖሚ ትኩረት ማስጠት፦  የአገራችን
                        የተፈጥሮና  ሰው  ሰራሽ  የቱሪስት  መስህቦችን
                        የመንከባከብ፣የመጠቀም  እና  የማስዋብ  ስራዎችን
                        እንደ  የአስፈላጊነቱ  በአካባቢው  ፀጋ/አቅም/  እና
                        በቴክኖሎጂ  በማገዝ  በህዝብ  ኑሮ  ላይ  ዘላቂ

                        መሻሻልን  እንዲመጣ  የቱሪዝም  ኢኮኖሚ  ማሻሻያ
                        መርኃ-ግብሮችን መቅረጽ፤
                    11. ሶፍት       ዲፕሎማሲን           መጠቀም፦          የተለያዩ
                        ተፈጥሯዊ፣          ታሪካዊና        ባሕላዊ       ቅርሶቻችን
                        በዓለምአቀፍ  ደረጃ  እውቅና  እንዲያገኙ  በማድረግ
                        በመረጃ፣       በጥናትና        ምርምር        ተወዳዳሪነትን

                        ለማሳደግ የሶፍት ዲፕሎማሲን (Soft Diplomacy)
                        ማጠናከር፤
                    12. ከጎረቤት  አገራትጋር  የወንድማማችነት  ትብብርን
                        መሰረት  ያደረገ  የድንበር፣  የንግድ፣  የሰላምና
                        ደኅንነት፣      የሕዝብ       ዲፕሎማሲን          ማጠናከርና
                        ስምምነቶችንም          በመፈራረም         የጋራ       ጥቅምን
                        ማጎልበት፤
                    13. ኢትዮጵያ  ከዓለም  አገራት  ጋር  የሚኖራትን

                        የግንኙነት  አድማስ  በማስፋት  በወንድማማችነትን
                        ላይ  የተመሰረተ  ትብብር፣  የጋራ  ተጠቃሚነትና
                        የባሕል ልውውጥ እንዲኖር ማድረግ፤


             212    ጊዜው አሁን ነው!                        አብንን ይምረጡ !
   209   210   211   212   213   214   215   216   217   218   219